Zufan Mezmur-ዙፋን መዝሙር
@zufanmezmur
Abonnenter
visninger
Videoer
API
5K
Live YouTube abonnenttæller
Loading Advanced Analytics...
Zufan Mezmur-ዙፋን መዝሙር
የእግዚአብሄር ትለቁ አላማ የሰው ልጆች ሁሉ ወደ ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲመለከቱ ነው።ይህ ዙፋን መዝሙር(#Zufan Mezmur) የክርስትያን መዝሙሮች ስብስብ ቻናል እግዚአብሄር እሱ የሚወዳቸውን እና እርሱን የሚወዱትን እንደሚደርስ በማመን የተከፈተ ነው ። በዚህ ቻናል ቆየት ያሉ የድሮ የክርስቲያን መዝሙሮች፣ የመዝሙር ግጥሞች፣ እና ጠቃሚ ናቸው የምላቸወን ቪዲዮዎች እንለቃለን።እነዚህ መዝሙሮች በሃዘንም ሆነ በደስታ ወስጥ ላሉ ሰዎች ሁሉ ወደ መጽናናትና ወደ እግዚአብሄር ደስታ እንዲመለሱ ለመርዳት የታሰበ ነው።
ቻናሉን Subscribe ፣ Like እና Comment በማድረግ እና ቪዲዮዎቹን ለሌሎች በማጋራት ቤተሰብ ይሁኑ!
ማንኛውም አስተያየት ቅሬታ ካለዎት ፣ እባክዎን በዚህ ኢሜል ያግኙኝ፡
❤ከልባዊ ምስጋና እና ሰላምታ ጋር!❤
God's greatest desire is that all mankind should look to his Son, Jesus Christ. I believe that by creating this christian song collection channel, God will reach those whom He loves and those who love Him. On this channel, I will release old Christian songs, hymns, and videos that I think are important.
Become a family by subscribing, watching, liking and sharing videos with others!
If you have any comments, please contact me at [email protected]
❤With sincere thanks and greetings! ❤
Embed
Følg YouTube-abonnenter, visninger, creatorsammenligninger og milepæle i realtid.
Videoer
Meskerem Getu YouGo Church Worship መስከረም ጌቱ በመማፀኛ ቤተ ክርስትያን #christiantiktok
Uploaded
1,568
visninger
0
Likes
2
Comments
About RealtimeSubCount.com
Følg YouTube-abonnenter, visninger, creatorsammenligninger og milepæle i realtid.