Zemzem Islamic Association ዘምዘም ኢስላማዊ ማሕበር
@zemzemislamicassociationዘምዘ
Abonnenter
visninger
Videoer
API
500
Live YouTube abonnenttæller
Loading Advanced Analytics...
Zemzem Islamic Association ዘምዘም ኢስላማዊ ማሕበር
ዘምዘም ኢስላማዊ ማህበር የሙስሊሙ ማህበረሰብ ችግሮች መንፈሳዊና ማህበራዊ እና የኢኮኖሚያዊ ችግሮች በመቅረፍ ኢስላማዊ ኣስተምህሮ በማስፋፋት ሃላፊነቱን የሚወጣ ፣ በእስልምና እሴቶች የታነፁ ፣ በክልሉ ልማት ብሎም በሃገሩ ልማት ንቁ ተሳትፎ ያለው ዜጋ ለመፍጠር ፣ በሚደረግ ጥረት የበክሏን ኣስተዋፅኦ ለማበርከት የተመሰረተች ማህበር ናት።
የማህበሩ ስራዎች በኣምስት ዋና ዋና ዘርፎች ማለት. . .
1. በእስልምና ትምህርት ጥናትና ዓረበኛ ቋንቋ ተቋም ዘርፍ (institute of islamic & Arabic studies)
2. በሒፍዝ ቁርኣንና መርከዞች ኣስተዳደር ዘርፍ (qur’an hifz and merkez admin)
3. በዳእዋና ማህበራዊ ኣገልግሎት ዘርፍ (da’wa and social affairs)
4. በኢስላማዊ ተቋማት ግንባታ ዘርፍ (islamic art and entertainment)
5. በኪነ ኢስላም ዘርፍ (design and construction)
ለበለጠ መረጃ
+251901834483
+251914132364
ይደውሉ
Embed
Følg YouTube-abonnenter, visninger, creatorsammenligninger og milepæle i realtid.
Videoer
#ኣዲስ ነሺዳ | ኢስላማዊ ሕውነት | ሙንሺድ ኣንዋር ኣሕመዲን I ኢፍጣር ረመዷን# New Neshida Shire Ramadan 1446
Uploaded
12,623
visninger
127
Likes
28
Comments
About RealtimeSubCount.com
Følg YouTube-abonnenter, visninger, creatorsammenligninger og milepæle i realtid.